Transit Officer
Job Overview
GESH ABAY IMPORT AND EXPORT PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work:በስምምነት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
- Place of Work፡ዋናው መ/ቤት
Job Title
ትራንዚት ኦፊሰር/Transit Officer/
Job Requirement
Education፡በማኔጅመንት & በአካውንቲንግ በግዢና ንብረት አስተዳደር & በሰፕላይቼን እና በሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ያለው/ያላት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመረያ ዲግሪ ያለው
Experience፡ለዲፕሎማ በሥራ መደቡ ላይ 6 ዓመት የሰራ/ች ለዲግሪ 4ዓመት የሰራ/ች
Required No.1
How to apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሱት መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር መርከብ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403/404 ወይም ቃሊቲ(ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ወለደ ሲሉ በስተቀኝ በኩል 100 ሜትር ገባ ብሎ) በሚገኘ ቢሮዎቻችን በግንባር በመቅረብ ወይም በሚከተለው ኢሜል አድራሻችን በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
E-mail: geshabayfrommame@gmail.com
P.O.Box. 18993 አዲስ አበባ
Tel. 0115-57-52-44/0114-39-02-79/0114-39-35-85/0114-39-25-77 ይደውሉ
Deadline:June 07,2021
_________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: