Trained Chemical Engineer ,Trained Mechanical Engineer & More
Job Overview
Burayu Development PLC kuriftu Paper Mill is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment: በቋሚነት
- Salary፡በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
- Place፡አዳማ
Job Title
Trained Chemical Engineer ,Trained Mechanical Engineer & More
Job Requirement
1.Job Position:የፋይናንስ መምሪያ ስራ አስኪያጅ
Education:ከታወቀ ዩኒቨርሰቲ በአካውንቲንግና ፋይናንስ /ACCA ወይም CPA ኤም .ኤ /ቢ.ኤ በአካውንቲንግና ፋይናንስ
Experience:8/10 ዓመት በሙያው የሰራ/ች ከዚህ ውስጥ ሁለት ዓመት በኃላፈነት የሰራ/ች
Required No.01
_________________________
2.Job Position:የኮስት እና በጀት ዋና ክፍል ኃላፊ
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ኤም.ኤ /ቢ.ኤ በአካውንቲንግና ፋይናንስ
Experience:6/8 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
Required No.1
____________________________
3.Job Position:ኤሌክትሪካልና ኢንስትሩመንቴሽን ፈረቃ ኢንጂነር
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኤሌክትሪካል ኢንስትሩመንቴሽን ኢንጂነሪንግ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህር ዝግጅት ያለው/ያላት
Experience:4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
Required No.02
_________________________
4.Job Position:ሰልጣኝ መካኒካ ኢንጅነር
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ የሙያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዝግጅት ያለው/ያላት
Experience:4ዓመት በሙያው የሰራ/ች
Required No.01
______________________
5.Job Position:ሰልጣኝ ኤሌክትሪካልና ኢንስትሩመንቴሽ ኢንጅነር
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የሙያ መስክ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዝግጅት ያለው/ያላት
Experience:0 ዓመት
Required No.01
__________________________
6.Job Position:ሰልጣኝ ኬሚካል ኢንጅነር
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኬሚካል ኢንጅነሪንግ የሙያ መስክ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዝግጅት ያለው/ያላት
Experience:0 ዓመት
Required No.01
How to apply
መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን እና ከዋናው ጋር የገናዘበ ፎቶኮፒ ይዛችሁ ወን ጂ መንገድ ሆራ ባጃጅ አጠገብ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና አዲስ አበባ ካዛንቺስ ባምቢስ ሱፐርማርኬት አካባ በሚገኘውወ ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻ kuriftupapermill2012@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከተራ ቁጥር 4-6 ላሉ ሰልጣኝ ኢንጅነሮች በውድድር መሳተፍ የሚችሉት ለሰራ መደቦች አግባብ ያለው የትምህርት ዝግጅት ያላቸው የ2012 እና 2013 ተመራቂ ሆነው የመመረቂያ ነጥቦች 3.00 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ብቻ ናቸው ፡፡
Tel.0222120925/0947361647
Deadline:February 14 ,2022
____________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia