Technical Team Leader, Secretary & More
Job Overview
Batu Caustic Soda Factory is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work ባቱ(ዝዋይ)
Job Title
Technical Team Leader, Secretary & More
Job Requirement
1.Job Position:የቴክኒክ ቡድን መሪ
Education:ማስተርስ፣ ቢኤስ ሲ በ መካኒካል ና ኤኬክትሪካል ምህንድስና
Experience:በመጀመሪያ ዲግሪና ላጠናቀቀ/ች 6 ዓመት ፣በሁለተኛ ዲግሪ ላጠናቀቀ/ች 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ በጥገና ሱፐርቫይዘር ወይም በሲኒየር መሀንዲስነት የሰራ
Salary፡ 15760
Level :XV
Required No.1
_______________________________________
2.Job Position:የግዥ ከፍተኛ ባለሙያ (Senior Procurement Expert)
Education:ቢ.ኤ.ሌቭል 4፣3 በግዥና ንብረት አስተዳደር በሥራ አመራር ፣በሰፕላይቼይን ማኔጅመንት
Experience: 2፣4፣6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ የሥራ ላይ ስልጠና የወሰደ/ች
Level:XII
Salary፡8,896
____________________________________
3.Job Position፡ኢንዱስትሪያል መካኒክ II (ሲኒየር መካኒክ)
Education፡ሌቭል 2፣1 በብረታብረት ቴክኖሎጂ/በሜተል ማኑፋክቸሪንግ
Experience፡2፣4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ የሥራ ላይ ስልጠና የወሰደ/ች
Level:ix
Salary፡4,156
Required No.3
_____________________________________
4.Job Position:ሲኒየር አውቶ መካኒክ
Education:ሌቭል 2፣1 በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ /በአውቶመካኒክ
Experience:2፣4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ የሥራ ላይ ስልጠና የወሰደ/ች
Level:ix
Salary፡4,156
_____________________________________
5.Job Position፡ሴክሬተሪ (Secretary)
Education፡በሴክሬታሪያል ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ
Experience፡0፣2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Level:Vii
Salary፡3430
How to apply
በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው የሥረ መደብ የኋላፊነት አበል ብር 3940 የሞባይል አበልብር 300 ይሰጣል በተጨማሪ ለመስክ ሥራ በሚወጣበት ጊዜ ብር 300 የውሎ አበልና እስከ ብር 500 በደረሰኝ የሚወራረድ የአልጋ አበል ይሰጣል፡፡
በሌቭል የተገኘ የትምህርት ማረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (coc) ሰርተፊኬት ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 5 ላሉት የሥራ መደቦች የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟላ አመልካቾች ያለችሁን የትምሀርት እና የሥራ ልምድ ማረጃ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ ከCV እና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ቦሌ ሩዋንዳ ኩዌት ኤምባሲ ከዋናው አስፓልት 10 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ጅቡቲ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ማተባበሪያ ቢሮ ወይም ባቱ(ዝዋይ ) በሚገኘው ዋና መ/ቤት ድረስ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Tel.046-441-33-77/046-441-34-15/0116-18-43-10/17
P.O.Box 120 አዲስ አበባ
Deadline:May 13,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: