Technical Manager
Job Overview
GIGAR Trading & Technical Center is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
- Place of Work:አዲስ አበባ
- Terms of Employment፡ በቋሚነት
Job Title
የቴክኒክ ስራ አስኪያጅ/ Technical Manager/
Job Requirement
Education፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኤሌክትሪካል ኢንጅሪንግ በBA ዲግሪ የተመረቀ/ች
Experience፡በሙያው 10ዓመትና 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
Required No.1
How to apply
ለመወዳደር የምትፈልጉ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውንነ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Address
ሜክሲኮ አደባባይ ሆቴል ደ.አፍሪካ አካባ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋናው ቢሮአችን በግንባር በመቅረብ ማመልከት ይቻላል፡፡
Tel.0115-51-82-67/0115-54-69-00 /0115-50-58-54
Deadline:September 03,2021