Technical Goods Purchasing Officer, Head of Cost & Budget
Job Overview
Abbahawa Coffee is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: በስምምነት
- Place of Work: አዲስ አበባ
- Term of Employment: በቋሚነት
Job Title
Technical Goods Purchasing Officer, Head of Cost & Budget
Job Requirement
1.Job Title:የቴክኒክ ዕቃዎች ግዢ ሠራተኛ
Education: ከታወቀ ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ/ መካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም ተዛማች የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት
Experience: ለዲግሪ የ2 ዓመት/ለዲፕሎማ 3 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ በመኪና መለዋወጫ ግዢ ሥራ ላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Gender : አይለይም
Req No. : 1
Salary: በስምምነት
Place of Work: አዲስ አበባ
Term of Employment: በቋሚነት
______________________________________________________
2.Job Title:የኮስትና በጀት ዋና ክፍል ኃላፊ
Education: ከታወቀ ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ቢኤ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience: በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የ6 ዓመት አግባብበት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና በኃላፊነት 3 ዓመት የሰራ/ች
Gender : አይለይም
Req No. : 1
Salary: በስምምነት
Place of Work: አዲስ አበባ
Term of Employment: በቋሚነት
______________________________________________________
3.Job Title: የቢሮ ጽዳት አስተባባሪ
Education: ከታወቀ ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ት
Experience: ለዲግሪ 2 ወይም ዲፕሎማ 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
Gender : ሴት
Req No. : 1
Salary: በስምምነት
Place of Work: አዲስ አበባ
Term of Employment: በቋሚነት
How To Apply
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ድረስ በዋና መስሪያ ቤት የሰው ኃይል ሥራ አመራር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማስረጃችሁን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን፡፡
Address
Nifas silk Sub City Wereda 12
Tel : 0114-71-15-75
Deadline: March 19 2021