Supervisor of Security and Other Services
Job Overview
Commercial Nominees Plc is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
- Supervisor of Security and Other Services
Job Overview
በኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Job Requirement
- የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ በፖሊስ/ወታደራዊ ሳይንስ ያለውና የአመራርነት(የመኮንንነት) ኮርስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል (የመቶ አለቃ፣ የሻምበልና የኢንስፔክተር ማዕረግ ያለው)
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ሌሎች ተፈላጊ ችሎታዎች፡ እድሜ ከ 50 ዓመት ያልበለጠ
- ብዛት፡ 4
- ደረጃ፡ VI
- ደመወዝ፡ 3600
- አበል በወር፡ የትራንስፖርት- 350.00
- የቤት አበል 350.00
- የሞባይል 350.00
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
How to Apply
የምዝገባ ጊዜ፡ ከህዳር 21- 25 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት
የምዝገባ ቦታ፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት
ከላይ የተጠቀሰውን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋ በመያዝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ከሚገኝበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት የሰው ሃብት ልማት እና አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 119 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
- መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
- አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የት/ት ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Deadline : 4 December 2020