Stock keeper, Lawyer & Import Export Sales Officer
Job Overview
Muley Addisu Import and Export is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:Negotiable but attractive
Job Title
Stock keeper, Lawyer & Import Export Sales Officer
Job Requirement
1.Job Position:ኢምፖርት ኤክስፖርት ዶክሜንቴሽን ሽያጭ ኦፊሰር
Education:የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ በማንኛውም የትምህርት መስክ
Experience:በኢምፖርትና ኤክስፖርት ድርጅት ዶክሜንቴሽንና አሰራር ለ3ዓመትና ከዛ በላይ የሠራ/ች
Required No.1
Additional skills:በቂ የእንግሊዘኛ እውቀት ያለው/ያላት
- በቂ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ያላት
____________________________________________
2.Job Position፡የመጋዝን ገቢና ወጪ ባለሙያ/Stock keeper/
Education:ዲፕማና ከዛ በላይ በአካውንቲንግ /ማርኬቲንግ፣ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና ሌሎች ተዛማጅ
Experience:በመጋዝን ገቢና ወጪ ቢያንስ 2 ዓመት የሰራ/የሰራች
Additional skills:በቂ የእንግሊዘኛ እውቀት ያለው/ያላት
- በቂ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ያላት
Required No.1
____________________________________________
3.Job Position፡የህግ ባለሙያ/ጠበቃ
Education:ከታወቀ የትምህርት ተቋም በህግ በዲግሪ ተመረቀ
Experience:በህግ/ጥብቅና በግል ድርጅቶች ቢያንስ 2ዓመት የሰራ
Required No.1
Additional skills፡በግል ቢዝነስ ጥብቅና የሰራ ቢሆን ይመረጣል
NB:ለሁሉም የሥራ መደቦች በተመሳሳይ ቦታ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
How to Apply
መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በቅሎቤት ጋራድ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2-12 መቅረብ ማመልከት የምተችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel.0114 67 05 51
Deadline፡March 08,2021