Service Bus Driver (Driver II)
Job Overview
National Alcohol & Liquor Factory is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary.በስምምነት
- Terms of Employment፡በኮንትራት
- Place of Work:ዋ/መ/ቤት
Job Title
የሰርቪስ አውቶቢስ ሾፌር(ሾፌር II)/Service Bus Driver (Driver II) /
Job Requirement
Education:ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም መካኒክስ 10+1 ወይም ደረጃ II ሰርተፊኬት ፣በመንገዶኞች ማመላለሻ አሽከርካሪነት ህ-2 የአሽከርካሪነት ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም4ኛ ደረጃ መንጃ ወይም 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣በመንገደኞች ማመላለሻ ኣስከርካሪነት ህ-2 የአሽከርካሪነት ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 4ኛ ደረጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
Experience: 6/8 ዓመት
Required No.1
How to apply
አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ሀብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን 2ኛ ቢሮ ቁጥር 207 በግንባረ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለተገለፀው ስራ መደብ በሌቭል ደረጃ ለተመረቃችሁ አመልካቾች በማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
ለአንደኛ ተራ ቁጥር የተገለፀውን የሥራ መደብ የመኖሪያ ስፍራ መካኒሳና አካባቢው የሆነ
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
Address
መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት
Tel.0118 68 21 92 0115 51 69 99 EX 242
Deadline:November 01,2021
________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia