Engineer Zewdie Eskinder & Co.P.L.C is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: Negotiable
- Position: Permanent
- Place of Work፡ አዲስ አበባ
Job Title
Senior Secretary (ሴክሬታሪ)
Job Requirement
Education: ቢኤ ዲግሪ በሴክሬተሪ ሳይንስ፣በኮሚኒኬሽን ማኔጅመንት ፣ኦፊስ ማኔጅመንት
Experience፡ 5 አመት ሆኖ ሶስቱን አመት በኮንሰልታንስ ወይም በኮንትራክቶር ድርጅት ውስጥ የሰራች ቢሆን ይመረጣል፡፡
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የስራ እና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የድርጀቱ የሰው ኃይል አስተዳደር በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Address: አያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚያስኬደው መንገድ ቴሌ ያለበትን ህንፃ 4ኛ ፎቅ
Tel: 011-6-47-65-49/09-11-37-32-35
Deadline: December 11, 2020