Senior Researcher
Job Overview
Policy Studies Institute is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work:አዲስ አበባ
- Salary:17825.00
- Terms of Employment:ቋሚ
Job Title
ከፍተኛ ተመራማሪ(Senior Researcher)
Job Requirement
Education፡በኢኮኖሚክስ፣በኢንተርናሽናል ኢኮኖሚክስ፣ኢንዱስትሪያል ኦርጋናይዜሽን የትኩረት መስክ
Experience፡በምርምር ተቋም ወይም በዩኒቨርሲት ማስተማር ወይም በዩኒቨርስቲ ምርምር 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት፡፡እና የ1.50 ጆርናል ህትመት ዋጋ ያለው የምርመር ጽሁፍ፣በዚሁ ደረጃ ቢያንስ ከህትመቶቹ አንዱ የግድ ጆርናል አርቲክል እና ቢያንስ በአንዱ የጆርናል ህትመት ላይ የመጀመሪያ ፀሐፊ /First Author/ ሊሆን ይገባል፡፡
Required No፡2
Level፡XXI
How to apply
የሚያገኙውን ጥቅማጥቅም በተመለከተ የቤት አበል ለከፍተኛ ተመራማሪ ብር 8000 እንዲሁም የጤና ኢንሹራንስ፣የሞባይል ካርድ እና የኢንተርኔት ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች እንደ ደረጃው የሚኖሩ ሲሆን ፣ለከፍተኛ ተመራማሪ የልጆች ት/ቤት ክፍያ የሚኖር መሆኑን እገልፃለን፡፡
Address
ስታዲዪም አካባቢ መንገዶች ባለስልጣን አጠገብ ያለው ሰማያዊ ፎቅ ወይም ከቤተዛታ ሆስፒታል ጎን ሲሆን ፣የሰው ሀብት ሥራ ቢሮ መረጃ ዴስክ በመቅረብ መመዝገብ የምተችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
E-mail፡ psihrm@gmail.com or hrm@psi.gov.et
Tel.0116-61-01-03
Deadline:May 13,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: