Product Forman, Auto Mechanic & More
Job Overview
GM Furniture Manufacturing PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment:ለተራ ቁጥር 1 ከሙከራ በኋላ ቋሚ ፣ለተራ ቁጥር 2 እና 3 በኮንትራት ሆኖ በስራ ለቋሚነት የሚወሰን
Job Title
Product Forman, Auto mechanic & More
Job Requirement
1.Job Position:የምርት ፎርማን
Education & Experience:ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በጄነራል መካኒክ /በሜታል ፋብሪኬሽን በዲፕሎማ የተመረቀና በሙያው 7ዓመት የሰራ
__________________
2.Job Position:ሲኒየር በያጅ
Education & Experience :ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በብየዳ/በጄኔራል መካኒክ ዲፕሎማ የተመረቀና በሙያው ለ6ዓመት የሰራ በሙያው ለ6ዓመት የሰራ
__________________
3.Job Position:ሲኒየር ገጣሚ
Education & Experience:ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በእንጨት ስራ/በብረታ ብረት በዲፕሎማ ተመረቀና በሙያው ለ6ዓመት የሰራ ተመረቀና በሙያው ለ6ዓመት የሰራ
__________________
4.Job Position፡ የአውቶ መካኒክ ባለሙያ
Education & Experience ፡ድርጅታችን ያሉትን ተሸከርካሪ መኪናዎች በአውቶ መካኒክ ባለሙያ እስከ ሞተር እደሳና አጠቃለይ የማስጠገንና የመኪናዎቹን የሰርቪስ ስራዎች በስምምነት ውል መሰረት ለማሰራት ስለሚፈልግ ፍላጎት ያለው ባለሙያ ማመልከት የሚችል መሆኑን እናሰውቃለን ፡፡
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂ ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ቦሌ ኦሎምፒያ ግሪክ ት/ቤት መግቢያ ወይም ፒያሳ/ኤልያና ሞል ፊት ለፊት /ወይም ቄራ /አርባምንጭ ዓሳ ቤት ጎን ወይም ጉርድ ሾላ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ዓለምገና ሊሊ መናፈሻ ፊትለፊት ወይም መገርሳ ባቱ ሆቴል አጠገብ፡፡
Tel.0113870206/0118391580
Deadline:December 20,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia