Senior Mechanic,Senior Electrician & More
Job Overview
Yeshi PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Job Title
Senior Mechanic,Senior Electrician & More
Job Requirement
1.Job Position: ሲኒየር መካኒክ /Senior Mechanic/
Education:የትምህርት ደረጃ ከቴኒክና ሙያ ት/ቤት በአውቶመካኒክነት ት/ቤት በደረጃ IV በዲፕሎማ የተመረቀ፣በአክትሮስ ፣በትራክተር ፣በስካኒያ ላይ የሰራ
Experience:በሙያው ከ10-12 ዓመት
Required No.9
Terms of Employment፡ቋሚ
____________________________________
2.Job Position: ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን /Senior Electrician/
Education:ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በደረጃ 4 የተመረቀ እና በአክትሮስ ፣በትራክተር ፣በስካንያ ላይ የሰራ
Experience:በሙያው ከ10-12 ዓመት
Required No.1
Terms of Employment :ቋሚ
___________________________________
3.Job Position:ረዳት መካኒክ
Education:ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአውቶ መካኒክነት ደረጃ 4 III በዲፕሎማ የተመረቀ ወይም በአውቶ መካኒክ ትምህርት አሥረኛ ክፍል ያጠናቀቀ
Experience:0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ወይም 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
Required No.9
Terms of Employment :ቋሚ
__________________________
4.Job Position:የቀላል መኪና ሲኒየር መካኒክ
Education:የትምህርት ደረጃ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በደረጃ IV በዲፕሎማ የተመረቀ ፤ ማንኛውም ዓይነት ሞዴልና በአክቶሮስ ስካኒያ ትራከር እና ሌሎች በዋና /በሊድ በተጠቀሰው ሙያ የሰራ አውቶማቲክ ከምቢዮ ጭምር የሚሰራ
Experience:በሙያው ከ8-10 ዓመት ያገለገለ
Required No.2
Terms of Employment ፡ቋሚ
____________________________________
5.Job Position:ቀለም ቀቢ
Education:ማንበብና መፃፍ የሚችል ከባድ ተሸከርካሪዎች ላይ የሰራ
Experience:ከ5-10 ዓመት
Required No.1
Terms of Employment ፡ቋሚ
_______________________
6.Job Position፡ጎሚስታ
Education፡ማንበብና መፃፍ የሚችል ከባድ ተሸከርካሪዎች ላይ የሰራ
Experience፡3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
Required No.1
Terms of Employment ፡ቋሚ
______________________________________
7.Job Position፡ህንፃ አስተዳደር
Education፡በህንፃ አስተዳደር መስክ(የንግድ ሱቆች እና አፓርትመንትዎች)ማከራየት እና ማስተዳደር ልምድ ያለው ተቋም ቢሆን ይመረጣል
Experience፡3 ዓመት
Required No.1
Terms of Employment ፡ቋሚ
___________________________________
8.Job Position፡የውሃ እና ኤሌክትሪክ ስራ ባለሞያ
Education፡በሳንተሪ እና በኤሌክትሪካል የሙያ መስክ የተመረቀ ሆኖ በህንፃ ላይ የኤሌክትሪክ እንዲሁም የውሃ መስመር ዝርጋታ ላይ በቂ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
Experience፡2 ዓመት
Required No.1
Terms of Employment፡በኮንትራት
______________________________________
9.Job Position፡ጉዳይ አስፈፃሚ
Education፡በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው ሆኖ እንግሊዘኛ ጣልንያንኛ እንዲሁም ፈረንሳይኛ መናገር እና መፃፍ የሚችል /የምትችል
Experience፡ከ1ዓመት በላይ በሙያው
Required No.1
Terms of Employment ፡ቋሚ
__________________________________
10.Job Position:ፎርማን /Forman /
Education:ከቴክኒክና ሞያ ት/ቤት በአወቶመካኒክ በደረጃ 4 ወይንም 5 በዲፕሎማ የተመረቀ በአክትሮስ በትራከር በስካኒያ በቮልቮ በዋና በካኒክነት በተጠየቀው መሰፈርት ላይ የሰራ
Experience፡ከ10 ዓመት በላይ ያገለገለ
Required No.1
Terms of Employment :ቋሚ
__________________________
11.Job Position:በትንንሽ መኮኖች ሞዴል ሲኒየር ቦዲ ማን/አካ ቅጥቅጣ
Education:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በሞያው
Experienceከ10 ዓመት በላይ ያገለገለ
Terms of Employment፡ቋሚ
Required No.1
How to apply
አመልካቾች በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቦሌ ማተሚያ ፊትለፊት የሺ ህንፃ 7ኛፎቅ ከታች የተገለፀውን አድራሻ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel .0115-57-23-65/09-29-91-79
E-mail: recruitment.yeshiplc@gmail.com
Deadline:September 18,2021