Senior Mechanic, Mechanic & Service Officer
Job Overview
Mirona Industrial PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በስምምነት
- Place of Work:ከ 44 ማዞሪያ ወደ ሰንዳፋ በሚወስደው መንገድ 2ኪ.ሜትር ከፍ ብሎ (ለገበሪ)
- Terms of Employment:ከሙከራ ጊዜ በኃላ ቋሚ
- Required No.ለሾፌር ብቻ 2 ሌሎች የሥራ መደቦች አንድ
Job Title
Senior Mechanic, Mechanic & Service Officer
Job Requirement
1.Job Position:ሲነየር መካኒክ/Senior Mechanic/
Education:ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት/ኮሌጅ/ በዲፕሎማ ወይም ደረጃ በአውቶ መካኒክ የተመረቀ
Experience:በሙያው 5 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ፣ቢቻል በታታ()የሰርቪስ መኪኖች ልምድ ያለው
_________________________________
2.Job Position፡መካኒክ
Education፡ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት/ኮሌጅ/ በአውቶ መካኒክ በዲፕሎማ የተመረቀ
Experience፡በሙያው 4ኣመት የሰራ ቢቻል በታታ የሰርቪስ መኪኖች ጥገና ልምድ ያለው
_________________________________
3.Job Position፡የሰርቪስ ሾፌር
Education፡የ6ኛ ወይም የ8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ.የህዝብ 2 ወይም የቀድሞ 3ኛ የመንጃ ፈቃድ ያለው
Experience፡መለስተኛ አውቶቢስ ላይ/ እስከ 30 ሰው የሚጭን ተሸከርካሪ /2 ዓመትና ከዛ በላይ የሰራ፣መኖሪያ አድራሻ ገርጂ ፣መገናኛ ጎሮ ቢሆን ተመራጭ ነው::
How to apply
ለስራ መደቦቹ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማረጃዎቻችሁን እና ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ከታች በተገለፀው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
1.አዲስ አበባ ገርጂ ከኖክ ማደያ ጀርባ ወይም ከኢምፔሪያል ሆቴል ጀርባ ባለው ኤ.ቲ.ጂ/ATG/ ጆይ የጣፋጭ ምግብ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ
2.ሰንደፋ የሚወስደው መንገድ 44 ቁጥር አንባሳ አውቶብስ ማዞሪያ 1 ኪ.ሜ ከፍ ብሎ ሚሮና ኢንዱስትሪ ኋ/የተ/የግል ማህበር ግቢ ውስጥ አስተዳደር ቢሮ
Tel .011-6-29-83-40 ወይም 09-85-32-65-70
ሚሮና ኢንዱስትሪ ኋ/የተ/የግ ማህበር
Deadline : June 04,2021
_____________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia