Senior Mechanic
Job Overview
Alvima Food Complex Plc is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
-
Senior Mechanic
Job Overview
በአልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ
Job Requirement
- የት/ት ደረጃ፡ በቢ.ስ.ሲ ዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም አድቫንስድ ዲፕሎማ ጀነራል ሜካኒክስ እና በሌሎች ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ከቴ/ሙ/ት/ኮሌጅ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 2 እና ከዚያ በላይ ወይም ለዲፕሎማ 4(ዓመት) እና የስራ ልምድ ያለው/ላት በምግብ ፋብሪካ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
- የስራ ቦታ፡ አዳማ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በሙከራ ጊዜ በኃላ በቋሚነት
How to Apply
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ቦሌ መድሃኒዓለም ህድሞና ህንጻ ቢሮ ቁጥር 405 ወይም ፋብሪካችን በሚገኝበት አዳማ ከተማ መልካ አዳማ ቀበሌ ቴገም ፉድ ኮምፕሌክስ ፊት ለፊት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የት/ት የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻችን (tesfaye.yilma@alvimafoods.com)or genajeyilan394@gmail.com ላይ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ስልክ ቁጥር + 251 11 6 39 25 94 / + 251 2 28 12 88 88
Deadline : 4 December 2020