Senior Marketing Officer ,Senior Accountant & More
Job Overview
M.W.A Plastics Industry is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
- Place of Work፡አዲስ አበባ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከጎሮ ወደ ቱሊ ዲምቱ ሲሄድ የኮዩ ፈቼ ኮንዶሚኒየም የሚጀምርብት ፊትለፊት በቀኝ በኩል
Job Title
Senior Marketing Officer ,Senior Accountant & More
Job Requirement
1.Job Position: ሲኒየር የማርኬቲንግ ኦፊሰር/Senior Marketing Officer/
Education & Experience: ከታወቀ የትምህርት ተቋም መጀመሪያ ዲግሪውን በኢኮኖሚክስ፣በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ተመርቆ በሙያው ከ4-6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ፣በፕላስቲክ ፓይፕ ላይ የሰራ ይበረታታል
_________________________________________
2.Job Position፡ሲኒየር አካውንታንት
Education Experience:ከታወቀ የትምህርት ተቋም በመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣በፋይናንሻል ማኔጅመንትወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ተመርቆ በሙያው 6ዓመት የስራ ልምድ ያለው እና በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ የኮስት አሰራር እውቀት ያለው ፒችትሪ በሚገባ መጠቀም የሚችል በፕላስቲክ በሚገባ መጠቀም የሚችል በፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
_______________________
3.Job Position፡የፕላኒንግና የማኔጅመንት ተጠሪ ባለሙያ
Education & Experience: ከታወቀ የትምህርት ተቋም በሰው ኃይል አስተዳደር በኢኮኖሚክስ፣በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና በሙያው ከ4-6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፣እና በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ የQMS ስልጠና የወሰዳና በአይሶ አሰራር ፣በፕላኒንግ ፣በበጀት ዝግጅት በሪፖርተርነት ሥራ ላይ እውቀት ያለው
Required No.1
How to apply
ከዚህ በላይ ለተመለከቱት ክፍት ስራ መደቦች መወዳደር የምትፈልጉ የትምህርት የሥራ ልምድና የስልጠና ማስረጃችሁን ከሲቪ ጋር በማያያዝ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ብስራት ገብርኤል አዶት ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን፡፡ ወይም በሚከተለው የኢሜል አድራሻችን መላክ ትችላላችሁ፡፡
Address
E-mail: siyamreng@yahoo.com
Tel.09-11-66-10-42/0118-33-15-08
ኤም .ደብሊው.ኤ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር
Deadline:August 09,2021
_____________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: