Senior Machine Mechanic, Senior Auto – Electrician & More
Job Overview
Gemshu Beyene Construction PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary: በስምምነት
- Terms of Employment:ቋሚ
Job Title
Senior Machine Mechanic, Senior Auto –Electrician & More
Job Requirement
1.Job Position:የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
Education :ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በህንፃ ግንባታ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስረተርስ ያለው/ላት
Experience:በሙያው 12/10 ዓመት የሰራና ከዚህ ውስጥ፡- በስነ ህንፃ ስራ ላይ ለ6ዓመት የሰራ Electromechanical Design
ኖሮት ቢያንስ 15 ወኪል ያለው እና ከዚያ በላይ በሆነ 2 የሆቴል ህንፃ ላይ በፕሮጀክት ስራ አስኪያጅነት የሰራ/ቸ
Place of Work:አዲስ አበባ
_____________________
2.Job Position:የፕሮጀክት መሳሪያዎች ጥገና ክፍል ኃላፊ
Education :ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ/ ማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:በሙያው 10/12 ዓመት የሰራ/ች
Place of Work:ፕሮጀክት
_____________________
3.Job Position፡ሲኒየር የማሽን መካኒክ
Education ፡በTVET(10+4), TVET (10+3) ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአውቶ መካኒከ/ጄኔራል መካኒክ ያለው/ት
Experience፡በሙያው ቢያንስ 10/8 ዓመት የሰራ/ች
Place of Work:ፕሮጀክት/ዱከም
_____________________
4.Job Position፡ሲኒየር የቀላል መኪና መካኒክ
Education፡ከታወቀ ኮሌጅ/ዪኚቨርስቲ በአውቶ መካኒክ /ጄኔራል መካኒክስ /Level 5 /ያለው/ት
Experience፡በሙያው ቢያንስ 10/8 ዓመት የሰራ/ች
Place of Work:ፕሮጅክት/ዱከም
_____________________
5.Job Position፡ሲኒየር አውቶ ኤሌክሪሽያን
Education ፡ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርስቲ ዲፕሎማ/ 4 በአውቶ ኤሌክትሪሽያን ያለው/ያላት
Experience፡በሙያው ቢያንስ 10/8 ዓመት የሰራ/ች
Place of Work:ፕሮጀክት/ዱከም
HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፣ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት ፣ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Tel.0116 62 11 82
Deadline:October 15,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: