Senior General Mechanic
Job Overview
Excel Plastics PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በስምምነት
Job Title
ሲኒየር ጠቅላላ መካኒክ/Senior General Mechanic/
Job Requirement
Education & Experience፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጀ በመካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ1ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ጠቅላላ መካኒክስ ደረጃ V ዲፕሎማና የ3 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ጠቅላላ መካኒክስ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ5ዓመት የሥራ ልምድ በጠቅላለ መካኒክስ(10+2) ወይም ደረጃ III ሰርተፊኬትና 7ዓመት የሥራ ልምድ በጠቅላላ መካኒክስ (10+1) ወይም ደረጃ II ሰርተፊኬት 9 ዓመት የስራ ልምድ ያለ/ያላት ሆኖ ከላይ የተዘረዘሩትን ተፈላጊ ዝቅተኛ መስፈርቶች እንደተጠበቁ ሆነው Full/Semi Automatic Injection & Blow Molding Machine ላይ በመካኒክነት ከሶስት ዓመት በላይ የሰራ
Required No.1
How to Apply
ከላይ የተዘረዘሩትን ዝቅተኛ ተፈላጊ መስፈረቶች የምታሟሉ የድርጅታችን ሰራተኞች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ገርጂ መብራት ኃይል ከዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ጎን በሚገኘው የድርጅ የሰው ሀይል አስተዳደር ክፍል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ኃይል ከዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ጎን ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃላ/የተ/የግ ማህበር የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ሁለተኛ ፎቆ ቢሮ ቁጥር 205
ለበለጠ መረጃ
Tel.0116-29-21-96 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
Deadline፡August 16,2021
_________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia