Senior Finance Officer
Job Overview
Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary፡10, 903.00
- Terms of Employment:ለተወሰነ ጊዜ ቅጥር
- Place of Work:በኮርፖሬሽኑ ዋ/መ/ቤት
Job Title
ሲኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር /Senior Finance Officer/
Job Requirement
Education:ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣በአካውንቲንግና ፋይናንስ
Experience፡2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ በመንግስት የልማት ድርጅቶች ወይም በኮንስትራክሽን ኩባንያ ውስጥ ብቻ የሰራ/ች
Required No.15
NB
- የስራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኃላ የተገኘ ብቻ ይሆናል
- በ”ACCPAC Software” የመጠቀም ልምድ ያለው/ያላት ቅድሚያ ይሰጣል
- አግባብነት ያለው ስራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ማቅረብ ያለባቸው ተጨማሪ ማስረጃዎች
- ሂሳብ ዘግቶ ያስመረመረ
- የሂሳብ ትንተና እና ማስታረቅ ስራ የሰራ
- ከታክስ ነክ ሂሳቦች በተለይም የተ.እ.ታ በገቢዎች ኦዲት አስደርጎ ማስመለስ ስራ የሰራ/ች
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ጉድር ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ
Tel.0116-67-63-85/0118-69-89-10
Deadline:September 26,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: