Senior Finance Officer
Job Overview
Ethiopian Construction Works Corporation is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
Senior Finance Officer
Job Overview
Salary : 10,903
Job Requirement
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ኤምኤ ዲግሪ/ ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ
የሥራ ልምድ: 2/4ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብርስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ስር ባሉ ፕሮጀክቶች
How to Apply
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉመሆኑን እንገልፃለን፡፡
Deadline : Nov 17, 2020