Senior Export Officer
Job Overview
OMOTIC GENERAL TRADE PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: በስምምነት
- Position: Permanent
- Required No: 1
Job Title
Senior Export Officer (ከፍተኛ የኤክስፖርት ባለሙያ )
Job Requirement
Education: በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ፣በሴልስ ማኔጅመንት፣በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣በኢኮኖሚክስማኔጅመነት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience፡ በኤክስፖርት ሥራ ላይ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው /ያላት
Additional Skills : በቂ የኮምፒውተር አጠቃቀም ዕውቀት ያለው/ያላት
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ኦሪጅናል ዶክመንት ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት በድርጅቱ የአስተዳደርና በሰው ሀብት መምሪያ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 ወይም 109 በአካል በመቀረብ ወይም በኢሜል dejene@omotic.et.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ አድራሻ ፡-ከጃክሮስ ወደ ሳሊተ ምህረት በሚወስደው መንገድ ሜታ ቢራ ማከፋፈያ እንደደረሱ ወደ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያ በሚወስደው አስፋልት 200 ሜትር ያህል እንደሄዱ ካኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፊት ለፊት በተተከለው የኦሞቲክ ድርጅት ማስታወቂያ ሰሌዳ አቅጣጫ ታጥፈው በሚወስደው መንገድ እንገኛለን ወይም በስልክ ቁጥር 011 6670416 ወይም 09-44-73-373-48 ይደውሉ፡፡
Address : ከጃክሮስ ወደ ሳሊተ ምህረት በሚወስደው መንገድ ሜታ ቢራ ማከፋፈያ እንደደረሱ ወደ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያ በሚወስደው አስፋልት 200 ሜትር ያህል እንደሄዱ ካኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፊት ለፊት በተተከለው የኦሞቲክ ድርጅት ማስታወቂያ ሰሌዳ አቅጣጫ ታጥፈው በሚወስደው መንገድ::
Email: Mikeey-Z@yahoo.com
Tel: 011 6670416 / 09-44-73-373-48