Senior Export Documentation Expert, Human Resource & More
Job Overview
Abbahawa Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በስምምነት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
Job Title
Senior Export Documentation Expert, Human Resource & More
Job Requirement
1.Job Position:Senior Export Documentation Expert(ሲኒየር ኤክስፖርት ዶክመንቴሽን ኤክስፐርት)
Education፡ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ማኔጅመንት ፣ኢኮኖሚክስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
Experience፡በማምረቻ ፋብሪካ ወይም በቡና ኤክስፖርት ዶክመንቴሽን ስራ ላይ የ4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት
Sex፡ሴት
Place of Work፡ዋናው መ/ቤት
Required No.1
____________________________________
2.Job Position፡ኤከስፖርት ኦፕሬሽን ኮምዩኒኬሽን ኦፊሰር
Education፡፡ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ማኔጅመንት ፣ኢኮኖሚክስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ሰርተፌኬት ያላት
Experience፡በማምረቻ ፋብሪካ/በቡና ኤክስፖርት ዶክመንቴሽን ስራ ላይ ለዲፕሎማ 2ዓመት ወይም ለሰርተፌኬት የ1ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያላት
Required No.2
____________________________________
3.Job Position፡ኤክስፖርት ኦፕሬሽን ኮምዩኒኬሽን ኦፊሰር
Education፡ከታወቀ ዪኑቨርስቲ/ኮሌጅ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ መጀመሪያ ዲግሪ ያላት
Experience፡2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያላት ሆኖ፣በኤክስፖርት ዘርፍ ላይ የሰራ ፣የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው እና ኮምፒውተርና ኢሜል አጠቃቀም ችሎታ ያላት
Required No.1
____________________________________
4.Job Position፡ሰው ኃይል ልማትና ሥራ አመራር ኦፊሰር
Education፡ሁማን ሪሶርስ ማኔጅመንት፣በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ
Experience፡ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት፣ለዲፕሎማ 4ዓመት በማምረቻ ፋብሪካ አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ
Required No.1
____________________________________
5.Job Position፡የቢሮ ጽዳት አስተባባሪ
Education፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ መጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፐሎማ ያለው/ት
Experience፡ለዲግሪ 1 ወይም ዲፕሎማ 2ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
Required No.1
How To Apply
ከዚህ ቀጥሎ በቀረበው የስራ መደብ ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት በመቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለሆነም መስፍርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በዋና መስሪያ ቤት የሰው ኃይል ስራ አመራር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማስረጃችሁን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን፡፡
Tel .0114-71-15-75
Deadline:March 10, 2021