Senior Cost and Budget Account & More
Job Overview
Highlight Stationary & Manufacturing Trading is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: ለሁሉም የሥራ መደቦች በስምምነት
Job Title
ሲኒየር ኮስትና በጀት አካውንት (Senior Cost and Budget Account)
Job Requirement
1.Job Title: ሲኒየር ኮስትና በጀት አካውንት (Senior Cost and Budget Account)
Education & Experience: በአካውንቲንግ ወይም ፋይናንስ የትምህርት ዓይነቶች ቢ.ኤ እና 4 ዓመት ቀጥተኛ የሥራ ልምድ በማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ ያለው/ላት
Req No. : 1
Place of Work: አዲስ አበባ
___________________
2.Job Title: ሲኒየር አካውንታንት
Education & Experience: በአካውንቲንግ ወይም ፋይናንስ የትምህርት ዓይነቶች ቢ.ኤ እና 4 ዓመት ቀጥተኛ የሥራ ልምድ በማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ ያለው/ላት
Place of Work: አዲስ አበባ
_____________________
3.Job Title: ስቶክ እና ኮስት አካውንታንት
Education & Experience: በአካውንቲንግ ወይም ፋይናንስ የትምህርት ዓይነቶች ቢ.ኤ እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Place of Work: አዲስ አበባ
Req No. : 2
Place of Work: አዲስ አበባ
________________________
4.Job Title: ሞተረኛ
Education & Experience: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ የሞተር ማሽከርከሪያ ፍቃዱ እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው – በቂ ዋስትና ማውረብ የሚችል
Place of Work: አዲስ አበባ
Req No. : 10
Place of Work: አዲስ አበባ
_____________________
5.Job Title: የጠቅላላ አገልግሎት ሰራተኛ
Education & Experience: በአውቶ መካኒክ/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 10+1 የተመረቀ እና በተሸከርካሪ ስምሪት ላይ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት
Place of Work: አዲስ አበባ
Req No. : 1
How to apply
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ እናት ባንክ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና ቢሮ በአካል በመቅለብ ወይም በኢሜል ፡ ammulerkin@gmail.com or tesfaye.kidane@highlightstationery.com ላይ ሲቪ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Deadline: March 19, 2021