Senior Changer Manager Expert
Job Overview
Abay Printing and Paper Packaging PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Terms of Employment፡በቋሚነት
- Salary:9,195
- Place of Work:Bahirdar
Job Title
ከፍተኛ የለውጥ ሥራ አመራር ባለሙያ(Senior Changer Manager Expert)
Job Requirement
Education & Experience፡በማኔጅመንት፣ህዝብ አስተዳደር /በቢዝነስ አድሚን,ኒስትሬሽን /በሰው ኃብት ሥራ አመራር/በቢዝነስ ሊደርሽፕ ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ 3/5 ዓመት በካይዘን እና አሰራር ማሻሻያ ኦፊሰርነት ፣በለውጥ ሥራ አመራር ባለሙያነት ፣በለውጥ ፕሮግራሞች ባለሙያነት በልማት ድርጅቶች ወይም ፋብሪካ የሰራ አመራር ፍልስፍና ስልጠና የወሰደ መሆኑን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
Work Position :የሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት መምሪያ
Required No.1
NB፡የፈተና ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ ይገለፃል
- ከግል የተሰራባቸው የስራ ልምዶች ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
- የሥራ ልምድ የሚያዘው ዲግሪ ከተመረቁበት ጊዜ ጀምሮ ይሆናል
How to apply
የሚቀርቡ ትምህርት ማስረጃዎች መንግስት እውቅና ከተሰጠባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ወይም ኮሌጅ መሆን ይገባቸዋል
Address
አባይ ማዶ ጣና ሞቫይል ፋብረካ 100ሜትር ወረድ ብሎ
Place of registration:በፋብሪካው የሰው ሃብት መምሪያ ቢሮ
Tel .251-058 321 18865/251-05832115072/09-11-34-65-66
Deadline: April 01,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: