Senior Auditor
Job Overview
Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of work:አዲስ አበባ
- Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Terms of Employment:በቋሚነት
Job Title
Senior Auditor
Job Requirement
Education፡ልምድ በአካውንቲንግ ቢ.ኤ.ዲግሪና በማምረቻ ድርጅት ቢያንስ
Experience፡4 ዓመት በፋይናንስ ሰራ/ች ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት የኦዲት ስራ ሰራ/ች
Required No.1
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአክስዩን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሰር ቢሮ ቀርባችሁ ማመልከት የምትቹሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ መድኒት ፋብሪካ
በሣር ቤት መስመር ብስራት ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትረፊክ ማብራት በስተቀኝ
Tel. 0113-71-10-00/0113-71-55-12
Deadline:July 05,2021