Senior accountant, Receptionist/ office administrator, Housekeeping supervisor , Camp manager, መካኒክ ሹፌር , ሲኒየር መካኒክ , ረዳት መካኒክ , ክሬን ኦፕሬተር , ምግብ አብሳይ , ረዳት ምግብ አብሳይ , በያጅ
Job Overview
ጋሀፕ ሰርቪስ ኃ/የተ/ግ/ኩባንያ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ Senior accountant, (full time)
- የትምህርት ደረጃ፡ BA Degree in accounting resourceful, independent, & knowledgeable in Ethiopian tax regulations , proficient in English language
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 4-5 yrs
- የስራ ቦታ፡ Addis Ababa
- የስራ መደብ፡ Junior accountant, (full time)
- የትምህርት ደረጃ፡ BA Degree in accounting resourceful, independent, & knowledgeable in Ethiopian tax regulations , proficient in English language
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 0 yr
- የስራ ቦታ፡ Addis Ababa
- የስራ መደብ፡ Receptionist/ office administrator, (full time)
- የትምህርት ደረጃ፡ Diploma /Degree in business /management studies, proficient in English language , excellent computer skills (Microsoft excel & word proficient), office management experience, customer handling skills, and welcoming personality, well groomed,
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 2-3 yrs
- የስራ ቦታ፡ Addis Ababa
- የስራ መደብ፡ Housekeeping supervisor (Full time)
- የትምህርት ደረጃ፡ Diploma in Hotel management/ housekeeping/ gust services experienced in Guest services management, proficient in English language hospitable, responsible
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 2-5 yrs
- የስራ ቦታ፡ Addis Ababa
- የስራ መደብ፡ Camp manager, (full time)
- የትምህርት ደረጃ፡ Degree in business /management / supply chain studies
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 2-3 yrs
- የስራ ቦታ፡ Addis Ababa
- የስራ መደብ፡ መካኒክ ሹፌር
- የትምህርት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ የተመረቀ 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው ደረቅ 1 የህዝብ 1 /Training in defensive driving and Health and safety/
- ብዛት፡ 5
- ደመወዝ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- የስራ ቦታ፡ ሶማሊያ ክልል
- የስራ መደብ፡ ሲኒየር መካኒክ
- የትምህርት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ዲግሪ/ዲፕሎማ/ ሰርተፊኬት ያለው / Health and safety/ የሰለጠነ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- የስራ ቦታ፡ ሶማሊያ ክልል
- የስራ መደብ፡ ረዳት መካኒክ
- የትምህርት ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ሰርተፊኬት ያለው / Health and safety/ የሰለጠነ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- የስራ ቦታ፡ ሶማሊያ ክልል
- የስራ መደብ፡ ክሬን ኦፕሬተር
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ ልዩ 3 ያለው /Training in defensive driving and Health and safety/
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- የስራ ቦታ፡ ሶማሊያ ክልል
- የስራ መደብ፡ ምግብ አብሳይ
- የትምህርት ደረጃ፡ በምግብ ዝግጅት በደረጃ 3 እና 4 ከቴክኒክና ሙያ የተመረቀ/ች
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- የስራ ቦታ፡ ሶማሊያ ክልል
- የስራ መደብ፡ ረዳት ምግብ አብሳይ
- የትምህርት ደረጃ፡ በምግብ ዝግጅት ከተቋም ቢያንስ 1 ዓመት የምግብ ዝግጅት የተመረቀ/ች
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- የስራ ቦታ፡ ሶማሊያ ክልል
- የስራ መደብ፡ በያጅ
- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ በGMFA በደረጃ 3 እና 4 ከቴክኒክና ሙያ የተመረቀ/ች ፣ በብየዳ ሙያ ሰርተፍኬት ያለው
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ፡ 3-5 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- የስራ ቦታ፡ ሶማሊያ ክልል