Senior Accountant, Junior Chemist & More
Job Overview
Enzate Industrial and Commercial PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Overview
- Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Job Title:
Senior Accountant, Junior Chemist & More
Job Requirement
1.Job Position:ሲኒየር ኮስት አካውንታንት /Senior Accountant/
Education፡በአካውንታንት እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:4 ዓመት
Descrptiom:በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ በኮስት አካውንታንት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
Place of Work :አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት
Required No.1
___________________________________
2.Job Position፡አካውንታንት
Education፡በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምሀርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:2 ዓመት
Place of Work፡በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/የሰራች ቢሆን ይመረጣል
Place of Work :አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት
Required No.1
__________________________________
3.Job Position:ጀማሪ ኬሚስት
Education፡ቢ.ኤስ.ኢ ዲግሪ በኬሚስትሪ፣በኬሚካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ያለው/ያላት
Experience:1 ዓመት
Descrpition፡በሳሙና ማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/የሰራች ቢሆን ተመራጭ ነው
Place of Work:ዓለም ገና
Required No.1
________________________________
4.Job Position፡ጠቅላላ አገልግሎት ኦፊሰር
Education፡በቢዝነስ ማኔጅመንት .ማኔጅመንት ፣በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
Experience:2 ዓመት
Descripition:መሰረታዊ የኮምፒውተር መተግበሪያዎች አጠቃቀም ብቃት ያለው እንዲሁም በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ተመራጭ ነው
Place of Work:ቡራዮ ታጠቅ ኢንድስትሪ ዞን
Required No.1
____________________________________
5.Job Position:ዳታ ክለርክ
Education፡ዲፐሎማ በቢዝነስ የትምህርት መስኮች
Experience:1 ዓመት
Description፡መሰረታዊ የኮምፒተር መተግበሪያዎቸ አጠቃቀም ብቃት ያለው እንዲሁም በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ተመራጭ ነው
Required No.1
How to Apply
የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ቴዎድሮስ አደባባይ ንግድ ማተሚያ ቤት ጀርባ በሚገኘው ጌት-አስ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ድረስ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
በኢሜል ለምታመለክቱ ተወዳዳሪዎች “Subject” የሚለው ላይ የምታመለክቱበት የሥራ መደብ በግልፅ መመልከት አለበት ፡፡በተጨማሪም የሚላኩት ማስረጃዎች በአንድ ፋይል Compile (Pdf file format ) መደረግ ይኖርበታል፡፡
ለበለጠ መረጃ
Tel.0111-57-91-91
E-mail: humanresource@abeminindustries.com
Deadline:August 02, 2021