Senior Accountant, Junior Accountant, Store Keeper, and more
Job Overview
DOUBLE S BUSINESS PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: Negotable
- Place of Work: Addis Ababa
Job Title
Senior Accountant, Accountant, Secretary, Sales, HR Officer
Job Requirement
1.የስራ መደቡ መጠሪያ: ፋይናንስ ሥራ አስኪያጅ
የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ፡ በፋይናንስ ሥራ አስኪያጅነት 3ዓመት እና ከዚያ በላይ
Required Number፡ 1
ደመወዝ ፡ በስምምነት
______________________________________________
2.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታት
የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ፡ በሲኒየረ ደረጃ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
Required Number፡ 2
ደመወዝ ፡ በስምምነት
______________________________________________
3.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር አካውንታንት
የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ 3ዓመት እና ከዚያ በላይ
Required Number፡ 2
ደመወዝ፡ በስምምነት
______________________________________________
4.የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ እስቶር ኃላፊ
የት/ት ደረጃ፡ በሶሻል ሳይንስ ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ፡ በቀጥታ በስቶር ሥራ በኃላፊነት በዲግሪ ሶስት ዓመት እና ከዚያ በላይ በዲፕሎማ አምስት ዓመት እና ከዚያ በላይ
Required Number፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
______________________________________________
5.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የእስቶር ኪፐር
የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ፣ማርኬቲንግ እና ተዛማች የት/መስክ
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
Required Number፡ 2
ደመወዝ፡ በስምምነት
______________________________________________
6.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ
የት/ት ደረጃ፡ በማኔጅመንት እና ተዛማጅ የሶሻል ሳይንስ ዲግሪ
የስራ ልምድ፡ በጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊነት አራት ዓመት እና ከዚያ በላይ
Required Number፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
______________________________________________
7.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የገቢያ ሥራ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ዲግሪ
የስራ ልምድ፡ በሞያው 3ዓመት እና ከዚያ በላይ
Required Number፡ 3
ደመወዝ፡ በስምምነት
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የ ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማመልከት ትችላላቸሁ፡፡
Address፡ ቦሌ መድሀኒያለም ኦሮሚያ ታወር ፊትለፊት ሰላም ሲቲ ሞል 9ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 902
Tel: 011-6-68- 61-97
Deadline: December 11, 2020