Senior Accountant ,Data Encoder & More
Job Overview
Enezat Industry Commercial PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:ለሁሉም የሥራ መደቦች በስምምነት
Job Title
Senior Accountant , Data Encoder & More
Job Requirement
1.Job Position:ሲኒየር አካውንታንት(Senior Accountant )
Education:በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:6 ዓመት
Required No.1
Description:በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሠራ/ች
_________________________
2.Job Position፡ዶክዩመንቴሽን ኦፊስር
Education:በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ዌም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ያላት
Experience:2 ዓመት
Required No.1
Description፡በውጪ ግዢ እና ኤክስፖርት ዶክዩመንቴሽን በቂ የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና መሰረታዊ ኮምፒዩተር መተግበሪያዎች አጠቃቀም ብቃት ያለው/ያላት
____________________________________________
3.Job Position:ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ
Education:በኬሚካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:3 ዓመት
Required No.1
Description፡በሳሙና ማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/የሰራች ቢሆን ተመራጭ ነው
____________________________________________
4.Job Position:የሰው ሀብት ኦፊስር
Education:በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ማኔጅመንት፣ፐብሊክ አዲሚኒስትሬሽንና ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
Experience:3 ዓመት
Required No.1
Description፡መስረታዊ የኮምፒዩተር መተግበሪያዎች አጠቃቃም ብቃት ያለው እንዲሁም በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ተመራጭ ነው
____________________________________________
5.Job Position:ጠቅላላ አገልግሎት ኦፊስር
Education:በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ማኔጅመንት ፣ፐብሊክ አዲሚንስትሬሸን ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ መጀመሪያ ዲግሪ ያለው
Experience:2 ዓመት
Required No.1
Description፡፡መስረታዊ የኮምፒዩተር መተግበሪያዎች አጠቃቃም ብቃት ያለው እንዲሁም በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ተመራጭ ነው
____________________________________________
6.Job Position:ዳታ ክለርክ
Education:ዲፕሎማ በቢዝነስ የትምህርት መስኮች
Experience:2 ዓመት
Required No.1
Description፡መስረታዊ የኮምፒዩተር መተግበሪያዎች አጠቃቃም ብቃት ያለው እንዲሁም በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ተመራጭ ነው
____________________________________________
7.Job Position:ስቶር ኪፐር(Store Keeper )
Education:ዲፕሎማ በግዢና ስፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣በማኔጅመንት ፣በማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
Experience:2 ዓመት
Required No.1
Description፡፡መስረታዊ የኮምፒዩተር መተግበሪያዎች አጠቃቃም ብቃት ያለው እንዲሁም በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ተመራጭ ነው
How to Apply
Place of Registration: የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ቴዎድሮስ አደባባይ ንግድ ማተሚያ ቤት ጀርባ በሚገኘው ጌት-አስ ህንፃ 7ኛ ድረስ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
NB
- በተራ ቁጥር 1 እና 2 ለተጠቀሱ የሥራ መደብቦች የሥራ ቦታ አለምገና
- በተራ ቁጥረ 3 እና 17 ለተጠቀሱት የሥራ ቦታ ቡራዩ ታጠቅ ኢንዱስትሪ ዞን
- በኢሜል ለምታመለክቱ ተወዳዳሪዎች “Subject” የሚለው ላይ የምታመለክቱበት የሰራ መደብ ግልጽ መመልከት አለበት፡፡በተጨማሪም የሚላኩት ማስረጃዎች በአንድ ፋይል compile (PDF file format) መደረግ ይኖርበታል
Tel .0111-57-91-91 ወይም 0111 11 11 72 96
E-mail:humanresource@abemindustries.com
Deadline ፡March 08,2021