Senior Accountant, Accountant, Secretary, Sales and more
Job Overview
AL-SENEDI PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: Negotable
- Place of Work: Addis Ababa
Job Title
Senior Accountant, Accountant, Secretary, Sales, HR Officer
Job Requirement
1.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ የተመረቀ
የስራ ልምድ፡ በአስመጪና ላኪ ድርጅት ውስጥ ለ 5 ዓመት ወይም ከዛ በላይ የሰራ እና ቢያንስ 2 ዓመት በሲኒየር አካውንታንት የስራ መደብ ያገለገለ peachtree አካውንቲንግ ላይ በቂ እውቀት ያለው፡፡ የIFRS ስልጠና የወሰደ፡፡ ሂሳብ መዝጋት እራን ችሎ ማከናወን የሚችል
ፆታ ፡ ወንድ/ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
_____________________________________________________
2.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ አካውንታንት
የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ እውቅና ካለው ኮሌጅ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ደመወዝ፡ በስምምነት
_____________________________________________________
3.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፀሃፊ
የት/ት ደረጃ፡ እውቅና ላከው ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በሴክሬተሪያል ሳይንስ ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ በሆነ ት/ት የተመረቀ/ች፡፡ በኢንፖርት ኤክስፖርት መስሪያ ቤት ውስጥ የሰራችና በኤክስፖርት ዶክመንቴሽን ልምድ ያላት፡፡ በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት፡፡ እንግሊዘኛ ቋንቋ በደንብ የምትችል
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
ደመወዝ፡ በስምምነት
_____________________________________________________
4.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሴልስ
የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስሲ ዲግሪ በፋርማሲ እውቅና ላለው ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ፆታ ፡ ወንድ/ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
_____________________________________________________
5.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሰው ሀይል አስተዳዳሪ
የት/ት ደረጃ፡ በሰው ሀብት ስራ አመራር ወይም በማኔጅመንት እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ የተመረቀ
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
ፆታ ፡ ወንድ/ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
How to apply
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ሸገር ህንጻ ፊት ለፊት መስፈርቱን የምታሟሉ መልካቾች ሲቪዎቻችሁን በኢሜል አድራሻ፡ humanresourcesrtc@gmail.com ወይም በፖስታ ቁጥር 9645 መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Deadline: Not Stated