Senior Accountant
Job Overview
MAME STEEL MILL PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work:ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ፊትለፊት
- Salary: በስምምነት(ማራኪ)
- Terms of Employment:በቋሚነት
Job Title
ሲኒየር አካውንታንት /Senior Accountant/
Job Requirement
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአካውንቲንግ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት እንዲሁም በPeachtree Accounting እና በIFRS ሰርተፊኬት ያለው/ላት በE-Tax & E-Payment Trained የሆነ/የሆነች
Experience:በማምረቻ ኢንዱስትሪ ውስጥ 6ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በሲኒየር በአካውንቲንግ የሰራ/ች
Required No.1
How to apply
የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ፊትለፊት በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 204 በግንባር በመቅረብ ወይም በፓ.ስ.ቁ 18993 አዲስ አበባ በመላክ መመዝገብ የምትቸሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Tel.0114 39 46 51 / 0114 39 25 77/ 0114 39 34 33
Deadline:November 22, 2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia