Senior Accountant
Job Overview
Wengel General Trade PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Salary፡በድርጅቱ ስኬልና በስምምነት
- Place of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
ሲኒየር አካውንታንት /Senior Accountant/
Job Requirement
Education & Experience:በሂሳብ መዝገብ አያያዝ () ከኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ደረጃ አራት እና ከዚያ በላይ እና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና ሲ.ኦ.ሲ ማቅረብ የሚችል/ችል ወይም በባችለር ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ወይም በማተርስ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Required No.1
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ከመገናኛ -ገርጂ መብራት ኃይል ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ወደ ሳዕሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቬራ ካፌ ፊትለፊት ባለው መንገድ 50ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
Tel.0116-46-07-42/09-11-62-00-97
Deadline :May 31,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: