Senior Accountant
Job Overview
S.G.B.W General Trading SC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:Negotiable
Job Title
ሲኒየር አካውንታንት(Senior Accountant)
Job Requirement
Job Title:ሲኒየር አካውንታንት(Senior Accountant)
Education:ዕውቅና ካለው የትምህርት ተቋም በሒሳብ መዝገብ አያያዝ /አካውንቲንግ/ በመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
Experience:በቀጥታ በሲኒየር አካውንቲንግ የሰራ መደብ 4ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
Additional Skill፡በኮምፒዩተር // የመስራት ችሎታ ያለው/የሰለጠነበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/እንዲሁም የ// አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት እስታንራዳርድ /ሥልጠና የወሰደ ቢሆን ይመረጣል፡፡
Sex:ወንድ
Required No.1
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ በቂ ተያዥ ማቅረብ የምትችሉ አመልካቾች የሥራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ፖሊስ ሆስፒታል ጀርባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅድመ መደበኛ ት/ቤት ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel .0115-51-33-74/0115-51-33-24
Fax. 0115-51-33-74 አዲስ አበባ
Deadline:March 16,2021