ሲንየር አካውንታንት Senior Accountant
Job Overview
ዛብሎን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲንየር አካውንታንት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በአካውንቲንግ ከታወቀ ኮሌጅ በዲግሪ የተመረቀ
- የስራ ልምድ – ከስራው ጋር አግባብ ያለው የ7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ (ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል)
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በአካውንቲንግ ከታወቀ ኮሌጅ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ – ከስራው ጋር አግባብ ያለው የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ (ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል)
- ብዛት – 2
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነት