Security Officer
Job Overview
ENAT BANK is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Terms of Employment:በኮንትራት
- Salary:በስምምነት
- Place of work፡አዲስ አበባ፣ባህርዳር፣ደሴ እና ማንጃር(አረርቲ)
Job Title
የጥበቃ ሰራተኛ(Security Officer)
Job Description
- ባንኩ ገንዘቡ የከበሩ ማዕድናትና ከቦታ ቦታ ሲያዘዋውር ከንብረቱ ጋር በመሆን ደህነቱን መጠበቅና ማጀብ
- የባንኩ ሰራተኛችና፣የባንኩን ደንበኞችና ንብረቶችን ደህንነት መጠበቅና፣ተቀብሎ ማስተናገድ
- የባንኩን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ቢሮዎች ደህነንት መጠበቅ
- ሌሎችም ተመሳሳይ ተግባራትን በቅርብ ኃላፊ ሲታዘዝ መፈፀም
Job Requirement
Education & Experience፡በአዲስ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ወይም በድሮው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቸ እና የውትድርና ወይም የፖሊስ ስልጠና የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት እና በተመሳሳይ ስራ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የገለገሉ፣በተለይ በገንዘብ አጀባ ላይ ስልጠና የወሰደ/ች ቢሆኑ ይመረጣል
NB፡በቂ ተያዥ ማቅረብ ሚችል/የምትችል
How to apply
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒውን ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያና አድራሻችሁን ከሚገልፅ ማመልከቻ ጋር በማያያዝበ በባንኩ ፖስት ሳጥን ቁጥር 18401 እና ባህርዳር በሚገኘው ቅርንጫፋችሁን በአካል በመቅረብ እስከ ታህሳሳ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ድረሰ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Address
ማን እንደናት
Women applicants are highly encouraged
Enat Bank S.C
P,O.Box 18401
Deadline: December 26, 2020
__________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs
- Total Jobs 61 Jobs
- Location Addis Ababa