Berhan Bank is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
የጥበቃ ሰራተኛ /Security Guard/
Job Requirement
Education፡8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የውትድርና ሙያ ስልጠና የወሰደ
Experience:አራት ዓመት የውትድርና/ፖሊስ ልምድ ያለው እና በተጨማሪም በሲቪል መ/ቤት የሰራ ቢሆን ይመረጣል
How to apply
ከላይ የተገለታን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምድ እንዲሁም የአስረኛ እና ስምንተኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የወሰዳችሁበትን ሰርተፊኬት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከታች በተገለፀው አድራሻ በመላክ ማመልክት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
ለቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጡትን አመልካቾች ብቻ ስልክ ጥሪ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ
የሰው ኃይል ኦፕሬተርና ልማት መምሪያ ፖስታ ሣጥን ቁጥር ኮድ 1110
Deadline:June 25,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia