Sales staff
Job Overview
Global Paint Factory is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title: Sales
- የሽያጭ ሰራተኛ
Job Overview
- ደመዎዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 10
- ጾታ ፡ አይለይም
Job Requirement
Education:
- ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በቢዝነስ ትምህርት መስክ
Experience:
- 2 ዓመት ለዲፕሎማ 1 ዓመት ለዲግሪ ቀለም ፋብሪካ ውስጥ በሽያጭ ሰራተኝነት ልምድ ያለው/ ያላት
How to Apply
- አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ መመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡
Address: ቃሊቲ ቶታል ፊት ለፊት ከካፍደም ፐላዛ በሰረተጀርባ ዱግዳ ክብሪት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሰንስ ኢንዱስተሪ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር (ግሎባል ቀለም ፋብሪካ) ቢሮ ወይም ፒያሳ ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከንግድ ማተሚያ ቤት ወደ ቀኝ ወረድ ብሎ ጌትአለ ህንፃ ምድር ቤት ላይ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ምሆኑን እብገልጻለን፡፡
Tel. 011 4 35 15 05 / 011 1 55 58 25 / 09 44 77 24 09
ወይም በኢሜይል hglobal632@gmail.com
Deadline : 1 December 2020