Contact us: info@addisjobs.net
Job Expired

Sales Representative

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

Droga Pharmacy Plc is looking for qualified applicants for the following open position.

Job Title:

  • Sales Representative

Job Overview

በድሮጋ ፋርማ ኃ/የተ/የግ/ማ

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ባለሙያ

Job Requirement

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በፋርማሲ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 2-4 ዓመት በፋርማሲቲዩካል ሽያጭ ዘርፍ የሰራ/ች
  • ብዛት፡2
  • ደመወዝ፡ በስምምነት ሆኖ ማራኪ ከኮሚሽን ጋር

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የምታመለክቱበትን የስራ መደብ ከሚጠቀስ ማመልከቻ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት ከፓስተር አደባባይ ወደ ኳስ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻችን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ፡ 0112734554 / 09 41 45 40 55

Email: hrmanager@drogapharma.com

Deadline : 4 December 2020

  • This job has expired!

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia