SALES PERSONS & CUSTOMS CLEARING EXPERT
Job Overview
Belayneh Kindie Business Group Is looking for qualified applicants for the following open position SALES PERSONS & CUSTOMS CLEARING JUNIOR EXPERT
Address: ቡሬ እና አካባቢው ለሚገኙ አመልካቾች ፋብሪካው ጊቢ በአካል በመቅረብ፣ ወይም ባህር ዳር እና አካባቢው ባህርዳር በተለምዶ ሚድሮክ እየተባለ በሚጠራው ቀበሌ 14 በሚገኘው ጮልፊት ሕንፃ ላይ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ፣
JOB OVERVIEW
Job Title: SALES PERSONS & CUSTOMS CLEARING JUNIOR EXPERT
Sector: – Graduates – Logistics & Transportation – Sales & Marketing – Supply Chain , Procurement & Purchasing
Employment Category: Regular
Employment Type: Full-Time
Salary: Negotiable
Location: Bure Ethiopia
JOB REQUIREMENT
Qualification: BSc/BA/10+3/10+4
Field of study: Natural/Social Science Experience /Year: 0/2
No. : 6
የሥራ ቦታ፡- ፋብሪካው በሚገኝበት ቡሬ
በመሆኑም በሰንጠረዡ ለተመለከቱት ክፍት የስራ ቦታዎች ፍላጎት ያላቸውን አመልካቾች አወዳድረን ለመቅጠር ስለምንፈልግ አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ማስረጃችሁን በሚከተለው መልኩ ማቅረብ ትችላላችሁ፡-
HOW TO APPLY
የማመልከቻ ጊዜ፡-
ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 የሥራ ቀናት
ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ጊዜ ውጭ እና ከአንድ ጊዜ በላይ የሚላኩ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም
የማመልክቻ ቦታ፡-
ቡሬ እና አካባቢው ለሚገኙ አመልካቾች ፋብሪካው ጊቢ በአካል በመቅረብ፣ ወይም
ባህር ዳር እና አካባቢው ባህርዳር በተለምዶ ሚድሮክ እየተባለ በሚጠራው ቀበሌ 14 በሚገኘው ጮልፊት ሕንፃ ላይ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ፣
ሌሎች፡-
በኢሜይል አድራሻችን፡ phibelarecruitement@gmail.com ወይም በፖ.ሣ.ቁጥራችን፡ 22110/1000 ወይም
በቴሌግራም አድራሻችን:phibela ማመልከት ይቻላል
Application Time: September 22, 2020 – October 17, 2020