Zenebe Firew Real Estate is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: Negotiable
- Position: Permanent
- Place of Work፡ አዲስ አበባ
- Required No: 2
Job Title
Sales Person (የሽያጭ ሰራተኛ)
Job Requirement
Education: በማርኬቲንግና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ በዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም በማርኬቲንግና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
Experience፡ በሪልስቴት ሽያጭ ቢያንስ ሁለት ዓመት የሰራ/ች ለዲግሪ በሪልስቴት ሽያጭ ቢያንስ ዓምስት ዓመት የሰራ/ች ለዲፕሎማ
How to apply
ከላይ ለተጠቀሰው የስራ መደብ መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርትና ስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከሲቪ ጋ በማማያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡
Address: ጎተራ ማሳለጫ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ በእህል ጎተራና በሞሃ ለስላሳ መጠጥ (ፔፕሲ ኮላ) መካከል ካለው ግቢ ውስጥ
Tel: 011 4 16 28 55 / 011 4 67 09 08
Deadline: December 7, 2020