የሽያጭ ሰራተኛ ኦፊሰር
Job Overview
Qualified applicants invited to apply for the following open position: የሽያጭ ሰራተኛ ኦፊሰር
Job Requirement
- ተፈላጊ ትምህርት ደረጃ: ስርትፍኬት /ዲፕሎማ ከዚያም በላይ
- የሥራ ልምድ በአመት: 1 (አንድ)
- ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: አ/አ
How to Apply
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ኢትዮ ሴራሚክ ጎን ፒካን እንፃ ሁለተኛ ፎቅ ታቦር ሴራሚክስ ውጤቶች አ.ማ ቢሮ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆን እንገልፃለን
ለበለጠ መረጃ 0911 01 91 23 መጠየቅ ይችላሉ፡፡