Sales Clerk
Job Overview
FAFFA FOOD S.C is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በአክስዮን ማህበሩ የደምወዝ ስኬል መሰረት
Job Title
Sales Clerk (ሽያጭ ክለርክ)
Job Requirement
Education:ኮሌጅ ዲፕሎማ(10+2) በማርኬቲንግ/በኢኮኖመክስ/በሽያጭ
Experience:1 ዓመት
Work level:6
Required No.1
Note
- ከግል ድርጅቶች የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከወር ደምወዛቸው ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ስለመድረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት
- የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ ያለው ነው
- የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አቃቂ ክ/ከተማ ሳሪስ አቦ ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው የአክስዩን ማህበሩ ዋና መ/ቤት ፐርሶኔልና ስልጠና ዋና ክፍል ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡
Address
Tel.011-442-17-55
ፋፋ ምግብ አክስዩን ማህበር
Deadline:December 25,2020
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: