Contact us: info@addisjobs.net
Job Expired

Sales Agent

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

BERHAN INSURANCE S.C  is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Place of Work:Addis Ababa

Job Title

የሽያጭ ወኪል /Sales Agent/

Job Requirement

Education:12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም ከዚያ በላይ የሆነ/ች

Experience:ከብዙ ድርጅቶች ጋር መልካም የሥራ ግንኙነት እና ገበያ የማምጣት አቅም ያለው/ያላት

በሽያጭ ሰራተኛነት ተገቢውን ትኩረትና ጊዜ በመስጠት የመስራት ፍላጎት ያለው/ያላት

በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ፣በጉምሩክ አስተላላፊነት ፣በጉዞ  ወኪልነትና ጎብኝነት ፣በሪል እስቴትና በመሳሰሉት በሽያጭ ሰራተኛነት ወይም በጉዳይ አስፈፃሚነት ልምድ ያለው/ያላት እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡

የራሱ የግል የንግድ ድርጅት ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል

Skill:በቂ የመግባባትና የማሳመን ችሎታ ያለው/ያላት

ስለኢንሹራንስ የሥራ ዘርፍ እውቀት ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል

ከስራው/ዋ ጋር በተዛማጅ የኢንሹራንስ ወኪል ሆኖ/ና ለመስራት ፈቃድኛ የሆነ/ች እና ልዩ ልዩ ድርጅቶች የኢንሹራንስ ወኪል የመሆን እድል ያለው/ያላት ለውድድር  እንዲቀርቡ ይበረታታሉ

የሥራ ፈቃድ ከብሐየራዊ ባንክ ለማውጣት እና ኢንሹራንስ ለሰልጣኙ የሚከፍለው ክፍያ

ለፈቃድ ማውጫና ለሰነድ ማስመርመሪያ ብር 550.00 በቅድሚያ ማስያዝ የሚችሉ

ለሙያ ግዴታ የኢንሹራንስ ዋስትና ለመግዛት በቅድሚያ ብር 305.00 ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

ኩባንያው የስልጠናውን 60 በመቶ ወይም ብር 2,970 የሚሸፍን ሲሆን ቀሪው 40 በመቶ ወይንም ብር 1,980 በሰልጣኞች የሚሸፈን ስለሆነ ስልጠናውን ለመውሰድ የተመረጡ ሰልጣኞች ስልጠናውን ከመጀመራቸው በፊት በቅድሚየቃ መክፈል አለባቸው፡፡

Required No.30

How to apply

ከላይ የተጠቀሱተን መሰፈርቶች አሟልተው ተመራጭ የሚሆኑ እጩ የሽያጭ ወኪልነት የሚሰጠውን ስልጠና መከታተል ይጠበቅባቸዋል፡፡የስልጠና ወጪው ድርጅቱ የሚሸፈን ሲሆን ሰልጣኞችም ድርጅቱ የሚፈልገውን አገልግሎት ማበርከት ይኖርባቸዋል

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ለማስመርመሪያ ኦርጅናል ዶክመንት በመያዝ ማመልክት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Address

ቦሌ መንገድ ወሎ ሰፈር አደባባዩን ጎን አዲስ በተሰራው ጋራድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ላይ የብርሀን ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ማርኬቲንግ እና ቢዝነስ ዲቨሎመንት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10 በአካል በመገኘት ማመልክት ምትችሉ  መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Tel.0114-67-44-23/46

 Deadline:October 04 ,2021

  • This job has expired!

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia