Safety Officer, Contract Engineer, Civil Engineer & More
Job Overview
Defense Construction Enterprise is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: Negotiable
- Place of Work: Addis Ababa
Job Title
Safety Officer, Contract Engineer, Civil Engineer & More
Job Requirement
1.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሴፍቲ ኦፊሰር III
የት/ት ደረጃና የስራ ልምድ፡በቢኤ Environmental safety health(በአካባቢየዊ ምህንድስና የተመረቀች እና 2ዓመት ወይም ቢ.ኤስ.ሲ እና 2ዓመት ወይም ቢኤምኤ እና 2 ዓመት አግባብንተ ያለው ስራ ልምድ እና በመንገድ ፕሮጀክት የስራ መሆን አለበት ወይም ኤምኤስሲ እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው /ያላት
የቅጥር ሁኔታ :በኮንትራት
Required Number ፡1
ደመወዝ፡ 8,780.00 እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች
ደረጃ፡ XI
የሥራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
____________________________________________________________
2.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ኮንትራት ኢንጂኒር
የት/ት ደረጃና የስራ ልምድ፡-BSc በሲቭል ኢንጅነሪንግ (በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ)የተመረቀ/ች እና 6 ዓመት ወይም በኤምኤስ በሲቪል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ/ች እና 4 ዓመት በመንገድ ሥራ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
የቅጥር ሁኔታ፡ኮንትራት
Required Number :1
ደመወዝ፡15,820.00 እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች
ደረጃ፡XV
የሥራ ቦታ፡ፕሮጀክት
____________________________________________________________
3.የስራ መደቡ መጠሪያ፡-ሲቪል መሀንዲስ
የት/ት ደረጃና የስራ ልምድ፡Bsc በሲቭል ኢንጅነሪንግ (በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ)የተመረቀ/ች እና 5 ዓመት ወይም በኤምኤስ በሲቭል ኢንጅነሪንግ የተመረቀ/ች እና 3 ዓመት በመንገድ ሥራ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
የቅጥር ሁኔታ፡ኮንትራት
Required Number፡ 1
ደመወዝ፡13,620.00 እና ሌሎችም ጥቅማ ጥቅሞችን
ደረጃ፡XIV
የሥራ ቦታ፡ፕሮጀክት
____________________________________________________________
4.የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ማቴሪያል ቴክኒሽያን
የት/ት ደረጃና የስራ ልምድ፡-አድቫንስ ዲፕሎማ እና 3-4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 እና 5-6 ወይም 10+2 እና 6-7 ዓመት በመንገድ ሥራ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የቅጥር ሁኔታ፡በኮንትራት
Required Number ፡ 2
ደመወዝ፡7,420.00 እና ሌሎችም ጥቅማ ጥቅሞች
ደረጃ፡X
የሥራ ቦታ:ፕሮጀክት
____________________________________________________________
5.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ንብረት አስተዳደር ኦፊሰር (መለዋወጫ ኦፊሰር)
የት/ት ደረጃና የስራ ልምድ፡ቢኤስሲ(በመካኒካል ኢንጅነሪግ )የተመረቀ/ች እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤምኤስሲ(በመካኒካ ኢንጅነሪንግ )የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት በመንገድ ሥራ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
የቅጥር ሁኔታ፡በኮንትራት
Required Number ፡1
ደመወዝ፡8,780.00 እና ጥቅማ ጥቅሞች
ደረጃ፡XI
የሥራ ቦታ:ፕሮጀክት
____________________________________________________________
6. የስራ መደቡ መጠሪያ፡ስትራክቸር ፎርማን
የት/ት ደረጃና የስራ ልምድ: አድቫንስ ዲፕሎም ከ5-6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 እና 7-8 ዓመት በመንገድ ሥራ የሥራ ልምድ ያለው /ያለት
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
Required Number ፡1
ደመወዝ፡ 8,780.00 እና ሌሎችም ጥቅማ ጥቅሞችን
ደረጃ፡ X
የሥራ ቦታ:ፕሮጀክት
____________________________________________________________
How to apply
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርትናየስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሞላሌ በሚገኝው ጊዜያዊ ቢሮአችን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Tel: 09 25-43-71-74
Deadline: December 11, 2020
_______________________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia