Raw storage assistant
Job Overview
NEFAS SILK PANITS FACTORY PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
- Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Place of Work:አዲስ አበባ
Job Title
የጥሬ ዕቃ ማከማቻ ረዳት ሰራተኛ(Raw storage assistant)
Education & Experience:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ /የቴክኒክና ሙያ| ት/ቤት በማኔጅመንት/በማቴሪያልስ ማኔጅመንት/በሰፕላይ ማኔጅመንት/በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ(10+3) ወይም በደረጃ IV ዲፕሎማና 0 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአካውንቲንግ /በማቴሪያል ማኔጅምንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ(10+2) ወይም ደረጃ III ሰርተፊኬትና የ2 ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በአካውንቲንግ/በማቴሪያልስ ማኔጅመንት /ሰፕላይስ ማኔጅመንት /ወይም ከአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በንግድ ዘርፍ (10+1) ወይም ደረጃ II ሰርተፊኬትና የ4 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
Required No.4
How to apply
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህረትና የስራ ልምድ ማሰረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንከረ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ/JFK/ህንፃ ላይ 9ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
Tel. 011 5 58 04 48
Deadline: January 01,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: