Purchasing Expert
Job Overview
Amefad Bottled Water PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በስምምነት
Job Title:
የግዥ ባለሙያ/Purchasing Expert/
Job Requirement
Job Position:የግዥ ባለሙያ/Purchasing Expert/
Education:ሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ ሙያ፣ በ ደረጃ 4 (10+4) ወይም ከዚያ በላይ የተመረቀ/ች
Experience፡ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የፋብሪካ የሥራ ልምድ
Place of Work:አዲስ አበባ ቢሆኑም እንደአስፈላጊነቱ አዲስ አበባ ውጭም ሄዶ ሊሰራ ይችላል
NB:ለሚመዘገቡ ዋስትና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
How To Apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም የምትወዳደሩበትን የሥራ መደብ በመጥቀስ ከማመልካቻ ደብዳቤ ጋር ዋናውንና የማይመለስ አንድ ኮፒ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያስታውቅን አድራሻችን ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቀድሞ አጠራር 24ቀበሌ ሲድራ ሆቴል ፊትለፊት ገዛ (GEZA) አፓርትመንት ሆቴል አጠገብ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ 600 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን 2ኛ ፎቅ ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0116-67-09-28
አመፋድ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ቦስ የታሸገ ውሃ ፋብሪካ
አዲስ አበባ
Deadline:July 30,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
Addis Jobs in Ethiopia
https://t.me/addisjobs