Purchaser
Job Overview
Nefas Silk Paints Factory is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
Job Title:Purchaser
Sector: Management, Sales & Marketing, Purchasing
Employment Category: Regular
Employment Type: Full-Time
Salary: As per Company Scale
Location: Ethiopia
JOB REQUIREMENT
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በሰፕላይ ማኔጅመንት/በፕሮክዩርመንት /በቢዝነስ ማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት::
Req. No: 1
Place of Work ፦ አዲስ አበባ
How to apply
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትናየሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሣር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄኤፍ ኬ/JFK/ ህንጻ ላይ 8ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማኀበር
ስልክ ቁጥር 011 5 58 04 48
Deadline: October 06,2020