Purchase Clerk
Job Overview
FAFFA FOOD S.C is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በአክስዮን ማህበሩ የደምወዝ ስኬል መሰረት
Job Title
Purchase Clerk
Job Requirement
Education፡10+2 በአካውንቲንግ/በግዢና ንብረት አስተዳደር /በአዲሱ 10+1 ወይም በቀድሞው ቴክኒክና ሙያ 10+2 በአካውንቲንግ/በግዥና ንብረት አስተዳደር
Experience፡2 ዓመት/3 ዓመት
Work Level:6
Required No.1
How to apply
አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሳሪስ አቦ ማዞሪያ ቮልቮ አጠገብ በሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት ፐርሶኔልና ስልጠና ዋና ክፍል ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋ በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡
ከግል ድርጅቶች የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከወር ደመወዛችሁ ላይ የግቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልፅ መሆን አለበት
የሥራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው፡፡
Salary:በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሰረት ይሆናል
የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል
Tel .0114-42-17-55
ፋፋ ምግብ አክስዮን ማህበር
Deadline:August 06,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: