Project Manager,Office Engineer & More
Job Overview
J-Plant Construction is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
Job Title
Project Manager,Office Engineer & More
Job Requirement
1.Job Position:ፕሮጀክት ስራ አስኪያጂ /Project Manager/
Education:በሲቭል ኢንጅነሪንግ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ ማስተርስ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience:ጠቅላላ 10/12 ዓመት ቀጥተኛ 6/8 ዓመት እና ከዛ በላይ ውሃ ስራ እና መንገድ ስራ ፕሮጀክት ላይ የሰራ/ች
Place of Work:ሶማሌ ክልል ፕሮጀክት
Required No.2
____________________
2.Job Position፡ኦፊስ መሀንዲስ /Office Engineer/
Education፡በሲቭል ኢንጅነሪንግ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience:በጠቅላላ 6ዓመት፣ቀጥተኛ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ ውሃ ስራ እና መንገድ ስራ ፕሮጀክት የሰራ /የሰራች
Place of Work:ሶማሌ ክልል ፕሮጀክት
Required No.2
____________________
3.Job Position፡ኦፊስ መሀንዲስ
Education፡በሲቭል ኢንጅነሪንግ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience:3 ዓመት ቀጥተኛ እና ከዛ በላይ ኦፊስ ላይ የሰራ/የሰራች
Place of Work:ዋናው መ/ቤት አ.አ
Required No.1
____________________
4.Job Position፡እርዝ ወርክ ፎርማን
Education፡አድቫንስድ ዲፕሎማ በቢውልዲንግ ኮንስትራክሽን እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
Experience:ጠቅላላ 6ዓመት ፣ቀጥተኛ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ ውሃ ስራ እና መንገድ ስራ ፕሮጀክት የሰራ/የሰራች ቢሆን ይመረጣል
Place of Work:ሶማሌ ክልል ፕሮጀክት
Required No.2
__________________
5.Job Position፡ሰርቬየር/Surveyor/
Education፡አድቫንስድ ዲፕሎማ በሰርቬየር እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
Experience:በጠቅላላ 6/8 ዓመት ቀጥተኛ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ ውሃ ስራ ፕሮጀክት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
Place of Work:ሶማሌ ክልል ፕሮጀክት
Required No.1
____________________
6.Job Position፡ፕላኒንግ እና ሞኒትሪንግ
Education፡በሲቭል ኢንጅነሪንግ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ ማስተርስ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience:ጠቅላላ 6/8 ዓመት ፣ቀጥተኛ 6/8 ዓመት እና ከዛ በላይ የኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች
Place of Work:ዋናው መ/ቤት አ.አ
Required No.1
____________________
7.Job Position፡ኮንትራት አስተዳደር
Education፡በሲቭል ኢንጀነሪንግ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንጽ በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ ማስተርስ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience:ጠቅላላ 10/12 ዓመት ቀጥተኛ 6/8 ዓመት እና ከዛ በላይ የኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ የሰራች
Place of Work፡ዋናው መ/ቤት አ.አ
Required No.1
How to apply
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያያዝ መስቀል ፍላወር ናዝራ ሆቴል ፊትለፊት ሶሎ ኮምፕሌክስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel .0118-43-00-01
Deadline:July 07,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia