Project Accountant
Job Overview
Addis Ababa Water and Sanitation Infrastructure Expansion Division is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work ፡አዲስ አበባ
- Terms of Employment:ኮንትራት ሆኖ የሥራ አፈፃፀም እየታየ በየዓመቱ ሊታደስ የሚችል
Job Title
ፐሮጀክት አካውንታንት(Project Accountant)
Job Requirement
Education፡2ኛ ዲግሪ/የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ /በኢኮኖሚክስ
Experience፡4/6 ዓመት
Required NO.1
Note:
የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት የተሰራው ሥራ ከመቼ እስከ መቼ እንደሆነ የሚገልጽና ማስረጃውን የሰጠው ድርጅት ህጋዊ ማህተምና ፕሮቶኮል ቁጥር የያዘ ካልሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ የተሰጠ አገልግሎት ነው፡፡
How to apply
ከላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ መወዳደር የምትፈልጉና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልቾች የማመልከቻ ደብዳቤ ፣ሲቪ፣ህጋዊ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Address
በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃና ሳኒቴሽን መሠረተ ልማት ማስፋፋያ ዲቪዥን ልደታ መናፈሻ ወረድ ብሎ ጌጃ ሰፈር የውሃ ማጠራቀሚያ አጠገብ ከተገነባው ባለስሚያዊ መስታወት አዲስ ህንፃ ምድር ላይ የሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ አድራሻችን ለውሃና ሳኒቴሽን መሠረት ልማት ማስፈያያ ዲቪዥን ፖ.ሳ.ቁ.1436 ኮድ/1110፤ አዲስ አበባ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Tel .0118-29-13-21
Deadline:March 29, 2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia