Production Manager,Cost Accountant & More
Job Overview
Abbahawa Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በስምምነት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
Job Title:
Production Manager,Cost Accountant & More
Job Requirement
1.Job Position፡የምርት ዘርፍ ሥራ አስኪያጅ
Education፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በበኢንዱስትሪያል ቴክሎጂ፣በፉድ ኢንጂነሪንግ ፣በፉድ ሳይንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ MSc/BSc ያለው/ያላት
Experience፡6/8 ዓመት በተመሳሳይ የማምረቻ ፋብሪካ አግባብት ያለው የሥራ ልምድ እና 3ቱ ዓመት በተመሳሳይ ኃላፊነት የሰራ/ች
Place of Work:አለምገና/ዳለቲ
Required No.01
__________________________
2.Job Position፡የምግብ ደህንነትና የጥራት ማረጋገጥ ዘርፍ ሥራ አስኪያጅ
Education፡ከታወቀ ዪኒቨርስቲ /ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣በፉድ ኢንጅነሪንግ ፣በፉድ ሳይንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ MSC/BSC ያለው/ያላት
Experience፡6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና 3ቱን ዓመት በተመሳሳይ ኃላፊነት የሰራ/ች(ጅስና እስናክ ማምረቻ ድርጅት የሰራ/ች)
Place of Work:አለምገና/ዳለቲ
__________________________
3.Job Position:ኮስት አካውንታንት
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ ፋይናንስ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:4 ዓመት አግባብነት ያለው/ት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች
Place of Work:ዋናው መ/ቤት
__________________________
4.Job Position፡የውስጥ ኦዲተር
Education፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህረት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience፡አግባብነት ያለው የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Place of Work፡ቡና ማዘጋጃና ማቀነባበሪያ
How To Apply
Place of Work:ከኃይሌ ጋርመንት አደባባይ ወደ ለቡ መብራት ኃይል በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው አባሐዋ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ ማህበር ህንፃ(ዋናው መ/ቤት)
Deadline:June 28, 2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
Addis Jobs in Ethiopia
https://t.me/addisjobs